ሆሴዕ 4:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በተራሮችም ጫፍ ላይ ይሠዋሉ፤መልካም ጥላ ባለው፣ በባሉጥ፣በኮምቦልና በአሆማ ዛፍ ሥር፣በኰረብቶችም ላይ የሚቃጠል ቊርባን ያቀርባሉ።ስለዚህ ሴቶች ልጆቻችሁ ዘማዊ፣ምራቶቻችሁም አመንዝራ ይሆናሉ።

ሆሴዕ 4

ሆሴዕ 4:5-19