ሆሴዕ 4:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሕዝቤ ማስተዋል ተወሰደ፤ከዕንጨት የተሠራውን ጣዖት ምክር ይጠይቃሉ፤ዘንጋቸውም ይመልስላቸዋል።የአመንዝራነት መንፈስ ያስታቸዋል፤ለአምላካቸውም ታማኝ አልሆኑም።

ሆሴዕ 4

ሆሴዕ 4:8-17