ሆሴዕ 4:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እስራኤል ሆይ፤ አንቺ ብታመነዝሪም፣ይሁዳ በበደለኛነት አትጠየቅ።“ወደ ጌልገላ አትሂዱ፤ወደ ቤትአዌንም አትውጡ፤‘ሕያው እግዚአብሔርን’ ብላችሁም አትማሉ።

ሆሴዕ 4

ሆሴዕ 4:11-19