ሆሴዕ 10:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለራሳችሁ ጽድቅን ዝሩ፤የጽኑ ፍቅርን ፍሬ ዕጨዱ፤ዕዳሪውንም መሬት ዕረሱ፤እርሱም መጥቶ፣ጽድቅን በላያችሁ እስኪያዘንብ ድረስ፣ እግዚአብሔርን የምትፈልጉበት ጊዜ ነውና።

ሆሴዕ 10

ሆሴዕ 10:11-14