ሆሴዕ 10:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኤፍሬም ማበራየት እንደምትወድ፣እንደ ተገራች ጊደር ነው፤በተዋበ ጫንቃዋም ላይ፣ቀንበርን አኖራለሁ፤ኤፍሬምን እጠምዳለሁ፤ይሁዳ ያርሳል፤ያዕቆብም መሬቱን ያለሰልሳል።

ሆሴዕ 10

ሆሴዕ 10:4-14