ሆሴዕ 10:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እናንተ ግን ክፋትን ዘራችሁ፤ኀጢአትንም ዐጨዳችሁ፤የሐሰትንም ፍሬ በላችሁ።በራሳችሁ ጒልበት፣በተዋጊዎቻችሁም ብዛት ታምናችኋልና፣

ሆሴዕ 10

ሆሴዕ 10:8-14