2 ሳሙኤል 1:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እናንተ የጊልቦዓ ተራሮች ሆይ፤ጠል አያረስርሳችሁ፤ዝናብም አይውረድባችሁ፤የቍርባን እህል የሚያበቅሉም ዕርሻዎች አይኑራቸው፤በዚያ የኀያሉ ሰው ጋሻ ረክሶአልና፤ የሳኦል ጋሻ ከእንግዲህ በዘይት አይወለወልም።

2 ሳሙኤል 1

2 ሳሙኤል 1:14-26