2 ሳሙኤል 1:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ይህን በጌት አትናገሩ፤በአስቀሎናም መንገዶች አታውጁት፤የፍልስጥኤም ቈነጃጅት አይደሰቱ፤ያልተገረዙት ሴቶች ልጆች እልል አይበሉ።

2 ሳሙኤል 1

2 ሳሙኤል 1:10-22