2 ሳሙኤል 1:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከሞቱት ሰዎች ደም፣ከኀያላኑም ሥብ፣የዮናታን ቀስት ተመልሳ አልመጣችም፤የሳኦልም ሰይፍ በከንቱ አልተመለሰችም።

2 ሳሙኤል 1

2 ሳሙኤል 1:18-27