1 ሳሙኤል 28:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለእግዚአብሔር ስላልታዘዝህ፣ ታላቅ ቊጣውንም በአማሌቃውያን ላይ ስላል ፈጸምህ እግዚአብሔር ዛሬ ይህን አድርጎብሃል።

1 ሳሙኤል 28

1 ሳሙኤል 28:17-20