1 ሳሙኤል 28:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር በእኔ የተናገረውን አድርጎአል፤ እግዚአብሔር መንግሥትህን ከእጅህ ነጥቆ ለጎረቤትህ ለዳዊት ሰጥቶታል።

1 ሳሙኤል 28

1 ሳሙኤል 28:9-25