ዳንኤል 6:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱ ይታደጋል፤ ያድናልም፤በሰማይና በምድር፣ምልክቶችንና ድንቆችን ያደርጋል፤ዳንኤልን፣ከአንበሶች አፍ አድኖታል።”

ዳንኤል 6

ዳንኤል 6:23-28