ዳንኤል 6:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“በማንኛውም የመንግሥቴ ግዛት ሰው ሁሉ፣ የዳንኤልን አምላክ እንዲፈራና እንዲያከብር ይህን ዐዋጅ አውጥቻለሁ።“እርሱ ለዘላለም የሚኖር፣ሕያው አምላክ ነውና፣መንግሥቱ አይጠፋም፤ለግዛቱም መጨረሻ የለውም።

ዳንኤል 6

ዳንኤል 6:23-28