ዘፍጥረት 49:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንተን በሚረዳህ በአባትህ አምላክ፣በሚባርክህ፣ ሁሉን ማድረግ በሚችል አምላክ፣ከላይ ከሰማይ በሚገኝ ረድኤት፣ከምድር ጥልቅ በሚገኝ በረከት፣ከማሕፀንና ከጡት በሚገኝ ምርቃት ይባርክሃል።

ዘፍጥረት 49

ዘፍጥረት 49:21-33