ዘፍጥረት 49:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን በያዕቆብ ኀያል አምላክ ክንድ፣እረኛው በሆነው በእስራኤል ዐለት፣ ቀስቱ ጸና፤ጠንካራ ክንዱም ቀለጠፈ።

ዘፍጥረት 49

ዘፍጥረት 49:20-29