ዘፍጥረት 3:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አዳምንም እንዲህ አለው፤ “የሚስትህን ቃል ሰምተህ፣ ‘ከእርሱ አትብላ’ ብዬ ያዘዝሁህን ዛፍ በልተሃልና፣“ከአንተ የተነሣ ምድር የተረገመች ትሁን፤በሕይወትህ ዘመን ሁሉምግብህን ጥረህ ግረህ ከእርሷ ታገኛለህ።

ዘፍጥረት 3

ዘፍጥረት 3:10-23