ዘፍጥረት 3:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሴቲቱንም እንዲህ አላት፤“በምጥ ጊዜ ጭንቅሽን አበዛለሁ፤በሥቃይም ትወልጃለሽ፤ፍላጐትሽም ወደ ባልሽ ይሆናል፤እርሱም የበላይሽ ይሆናል።”

ዘፍጥረት 3

ዘፍጥረት 3:6-18