ዘፍጥረት 27:40 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሰይፍ ትኖራለህ፤የወንድምህም አገልጋይ ትሆናለህ።አምርረህ በተነሣህ ጊዜ ግን፣ቀንበሩን ከጫንቃህ ላይ፣ወዲያ ትጥላለህ።”

ዘፍጥረት 27

ዘፍጥረት 27:39-41