ዘፍጥረት 15:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚህም በኋላ፣ የእግዚአብሔር (ያህዌ) ቃል እንዲህ ሲል በራእይ ወደ አብራም መጣ፤“አብራም ሆይ፤ አትፍራ፤እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፤ታላቅ ዋጋህም እኔው ነኝ።

ዘፍጥረት 15

ዘፍጥረት 15:1-6