ዘዳግም 33:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለ አሴርም እንዲህ አለ፦“አሴር ከሌሎች ልጆች ይልቅ የተባረከ ነው፤በወንድሞቹ ዘንድ ተወዳጅ ይሁን፤እግሩንም በዘይት ውስጥ ያጥልቅ።

ዘዳግም 33

ዘዳግም 33:23-29