ዘዳግም 33:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለ ንፍታሌምም እንዲህ አለ፦“ንፍታሌም በእግዚአብሔር (ያህዌ) ሞገስ ረክቶአል፤በበረከቱም ተሞልቶአል፤ባሕሩንና የደቡብን ምድር ይወርሳል።”

ዘዳግም 33

ዘዳግም 33:16-29