ዘዳግም 27:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“የአባቱ ወይም የእናቱ ልጅ ከሆነችው እኅቱ ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት የሚፈጽም የተረገመ ይሁን።”ሕዝቡም ሁሉ፣ “አሜን!” ይበል።

ዘዳግም 27

ዘዳግም 27:16-26