ዘካርያስ 9:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእግዚአብሔር ቃል ንግር በሴድራክ ምድር ላይ ይወርድበታል፤በደማስቆም ላይ ያርፍበታል፤የሰዎችና የእስራኤል ነገዶች ሁሉ ዐይን፣ በእግዚአብሔር ላይ ዐርፎአልና።

ዘካርያስ 9

ዘካርያስ 9:1-3