ዘካርያስ 11:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“መንጋውን ለሚተው፣ለማይረባ እረኛ ወዮለት!ሰይፍ ክንዱንና ቀኝ ዐይኑን ትውጋው፤ክንዱ ፈጽማ ትስለል፤ቀኝ ዐይኑም ጨርሳ ትታወር።”

ዘካርያስ 11

ዘካርያስ 11:15-17