ዘካርያስ 11:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነሆ፤ በምድሪቱ ላይ እረኛ አስነሣለሁ፤ እርሱም የጠፋውን አያስብም፤ የባዘነውን አይፈልግም፤ የተሰበረውን አይጠግንም፤ የዳነውንም አይቀልብም፤ ነገር ግን የሰባውን ሥጋ ይበላል፤ ሰኰናውንም ሳይቀር ይቀለጣጥማል።

ዘካርያስ 11

ዘካርያስ 11:12-17