ዕንባቆም 3:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ምንም እንኳ የበለስ ዛፍ ባያፈራ፣ከወይን ተክልም ፍሬ ባይገኝ፣የወይራም ዛፍ ፍሬ ባይሰጥ፣ዕርሻዎችም ሰብል ባይሰጡ፣የበጎች ጒረኖ እንኳ ባዶውን ቢቀር፣ላሞችም በበረት ውስጥ ባይገኙ፣

ዕንባቆም 3

ዕንባቆም 3:7-19