ዕንባቆም 3:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔ ሰማሁ፤ ልቤም ደነገጠብኝ፤ከንፈሬ ከድምፁ የተነሣ ተንቀጠቀጠ፤ፍርሀት እስከ ዐጥንቴ ዘልቆ ገባ፤እግሬም ተብረከረከ፤ሆኖም በሚወረን ሕዝብ ላይ እስኪመጣ ድረስ፣የጥፋትን ቀን በትዕግሥት እጠባበቃለሁ።

ዕንባቆም 3

ዕንባቆም 3:7-19