ዕንባቆም 2:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሊባኖስ ላይ የሠራኸው ግፍ ያጥለቀልቅሃል፤እንስሳቱን ማጥፋትህም ያስደነግጥሃል፤የሰው ደም አፍሰሃልና፤አገሮችንና ከተሞችን በውስጣቸው የሚኖሩትንም ሁሉ አጥፍተሃልና።

ዕንባቆም 2

ዕንባቆም 2:7-20