ዕንባቆም 2:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በክብር ፈንታ ዕፍረት ትሞላለህ፤አሁን ደግሞ ተራው የአንተ ነውና፤ ጠጣ፤ ኀፍረተ ሥጋህም ይገለጥ፤ በእግዚአብሔር ቀኝ እጅ ያለው ጽዋ ይመለስብሃል፤ክብርህንም ውርደት ይሸፍነዋል።

ዕንባቆም 2

ዕንባቆም 2:7-19