ዕንባቆም 2:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በመጠበቂያ ላይ እቆማለሁ፤በምሽጒ ቅጥር ላይ ወጥቼ እቈያለሁ፤ምን እንደሚለኝ፣ለክርክሩም የምሰጠውን መልስ ለማወቅ እጠባበቃለሁ።

ዕንባቆም 2

ዕንባቆም 2:1-4