ዕብራውያን 1:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ደግሞም እግዚአብሔር በኵሩን ወደ ዓለም ሲያስገባ፣“የእግዚአብሔር መላእክት ሁሉ ይስገዱለት” ይላል።

ዕብራውያን 1

ዕብራውያን 1:3-12