ዕብራውያን 1:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር፣“አንተ ልጄ ነህ፤እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ፤”ወይስ ደግሞ፣“እኔ አባት እሆነዋለሁ፤እርሱም ልጅ ይሆነኛል” ያለው ከመላእክት ከቶ ለማን ነው?

ዕብራውያን 1

ዕብራውያን 1:1-7