ኤርምያስ 6:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ቀስትና ጦር ይዘዋል፤ጨካኞችና ምሕረት የለሽ ናቸው፤ፈረሶቻቸውን ሲጋልቡ፤ድምፃቸው እንደተናወጠ ባሕር ነው፤የጽዮን ልጅ ሆይ፤ ለሰልፍ የታጠቁ ሆነው፣ሊወጉሽ ይመጣሉ።”

ኤርምያስ 6

ኤርምያስ 6:14-28