ኤርምያስ 6:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሕዝቤን ቍስል እንደ ቀላል ቈጠሩ፣እንዲፈወስም ተገቢውን እንክብካቤ አላደረጉለትም፤ሰላምም ሳይኖር፣‘ሰላም፣ ሰላም’ ይላሉ።

ኤርምያስ 6

ኤርምያስ 6:12-22