ኤርምያስ 6:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ከትንሹ እስከ ትልቁ ሰው፣ሁሉም ለጥቅም የሚስገበገቡ ናቸው፤ነቢያቱም ካህናቱም ሳይቀሩ፣ሁሉም ያጭበረብራሉ።

ኤርምያስ 6

ኤርምያስ 6:3-22