ኤርምያስ 6:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እናንት የብንያም ልጆች፤ ክፉ ነገር፣ታላቅም ጥፋት ከሰሜን ድንገት ይመጣልና፣ከኢየሩሳሌም ሸሽታችሁ አምልጡ፤በቴቁሔ መለከትን ንፉ፤በቤትሐካሪም ላይ ምልክት ከፍአድርጋችሁ አሳዩ።

ኤርምያስ 6

ኤርምያስ 6:1-10