ኤርምያስ 5:31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነቢያት በሐሰት ትንቢት ይናገራሉ፤ካህናት በነቢያቱ ምክር ያስተዳድራሉ፤ሕዝቤም እንዲህ ያለውን ይወዳሉ፤ፍጻሜው ሲደርስ ግን ምን ታደርጉ ይሆን?

ኤርምያስ 5

ኤርምያስ 5:29-31