ኤርምያስ 50:45 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ እግዚአብሔር በባቢሎን ላይ ያቀደውን፣በባቢሎናውያንም ምድር ላይ ያሰበውን ስሙ፤ከመንጋው ታናናሹ ተጐትቶ ይወሰዳል፤በእነርሱም ምክንያት መሰማሪያቸውን ፈጽሞ ያጠፋል።

ኤርምያስ 50

ኤርምያስ 50:42-46