ኤርምያስ 50:29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ቀስት የሚገትሩትን፣ቀስተኞችን ሁሉ በባቢሎን ላይ ጥሩ፤አንድም ሰው እንዳያመልጥ፣ዙሪያውን ሁሉ መሽጉ፤የእስራኤልን ቅዱስ፣ እግዚአብሔርን አቃላለችና፣እንደ ሥራዋ መጠን መልሱላት፤በሌሎች ላይ እንዳደረገችውም አድርጉባት።

ኤርምያስ 50

ኤርምያስ 50:20-35