ኤርምያስ 49:37 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነፍሳቸውን በሚሹ ጠላቶቻቸው ፊት፣ኤላምን አርበደብዳለሁ፤በላያቸው ላይ መዓትን፣ይኸውም ቍጣዬን አመጣባቸዋለሁ፤”ይላል እግዚአብሔር፤“ፈጽሜ አስካጠፋቸውም ድረስ፣በሰይፍ አሳድዳቸዋለሁ።

ኤርምያስ 49

ኤርምያስ 49:35-39