ኤርምያስ 49:36 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከአራቱ የሰማይ ማእዘናት፣በኤላም ላይ አራቱን ነፋሳት አመጣለሁ፤ወደ አራቱም ነፋሳት እበትናቸዋለሁ፤ከኤላም የሚማረኩት የማይደርሱበት፣አገር አይገኝም።

ኤርምያስ 49

ኤርምያስ 49:28-39