ኤርምያስ 49:30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሐጾር የምትኖሩ ሆይ፣በጥድፊያ ሽሹ በጥልቅ ጒድጓድ ተሸሸጉ፤”ይላል እግዚአብሔር፤የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር በእናንተ ላይ መክሮአልና፣ወረራም ዶልቶባችኋል።

ኤርምያስ 49

ኤርምያስ 49:21-36