ኤርምያስ 49:29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ድንኳኖቻቸውና መንጎቻቸው ይወሰዳሉ፤መጠለያቸውና ግመሎቻቸው ሳይቀሩ፣ከነዕቃዎቸው ይነጠቃሉ፤ሰዎች፣ ‘ሽብር በሽብር ላይ መጥቶባቸዋል፤’እያሉ ይጮኹባቸዋል።

ኤርምያስ 49

ኤርምያስ 49:22-33