ኤርምያስ 48:46 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሞዓብ ሆይ፤ ወዮልህ!የካሞሽ ሕዝብ ተደምስሶአል፤ወንዶች ልጆችህ በምርኮ ተወስደዋል፤ሴቶች ልጆችህም ተግዘዋል።

ኤርምያስ 48

ኤርምያስ 48:39-47