ኤርምያስ 48:45 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“የሞዓብን ግንባር፣የደንፊዎችን ዐናት የሚያቃጥል፣እሳት ከሐሴቦን፣ነበልባል ከሴዎን ቤት ወጥቶአልና፤ኰብላዮች በሐሴቦን ጥላ ሥር፣ተስፋ ቈርጠው ቆመዋል።

ኤርምያስ 48

ኤርምያስ 48:37-47