ኤርምያስ 31:35 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በቀን እንድታበራ፣ፀሓይን የመደበ፣በሌሊት እንዲያበሩ፣ጨረቃንና ከዋክብትን ያዘዛቸው፣የሞገዱ ድምፅ እንዲተምም፣ባሕሩን የሚያናውጥ፣ስሙ የሰራዊት ጌታ የሆነ፣ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤

ኤርምያስ 31

ኤርምያስ 31:26-40