ኤርምያስ 31:34 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከእንግዲህ ማንም ሰው ባልንጀራውን፣ወይም ወንድሙን፣ ‘እግዚአብሔርን ዕወቅ’ ብሎ አያስተምርም፤ከትንሹ ጀምሮ እስከ ትልቁ፣ሁሉም እኔን ያውቁኛልና፤”ይላል እግዚአብሔር።“በደላቸውን ይቅር እላለሁ፤ኀጢአታቸውንም መልሼ አላስብም።”

ኤርምያስ 31

ኤርምያስ 31:25-40