ኤርምያስ 3:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከለጋ ዕድሜአችን ጀምሮ፣የአባቶቻችንን የድካም ፍሬዎች፣በጎቻቸውንና ከብቶቻቸውን፣ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን፣ ነውረኛ ጣዖቶች በሏቸው።

ኤርምያስ 3

ኤርምያስ 3:16-24