ኤርምያስ 3:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በእርግጥ በኰረብቶች ላይ፣እንዲሁም በተራሮች ላይ፣ ሆ! ብለን መውጣታችን መታለል ነው፤በእርግጥ የእስራኤል መዳን፣በአምላካችን በእግዚአብሔር ነው።

ኤርምያስ 3

ኤርምያስ 3:15-24