ኤርምያስ 25:32 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“እነሆ፤ ጥፋት፣ከአገር ወደ አገር እየተዛመተ መጥቶአል፤ብርቱ ዐውሎ ነፋስ፣ከምድር ዳርቻ ተነሥቶአል።

ኤርምያስ 25

ኤርምያስ 25:30-38